የአደጋ ጊዜ ያልሆነ እርዳታ
በኢሜይል ድጋፍ፦: ለአገልግሎት ማዕከሉ የጽሑፍ ጥያቄ ለማስገባት፣ እባክዎን በሚከተለው አድራሻ ኢሜይል ይላኩ፦ Ethiopia.ACS@gdit-gss.com . ኢሜይሎች የሚመለሱት በደረሱበት ቅደም ተከተል ነው።
በኢሜይልዎ ውስጥ፣ እባክዎ የሚከተሉትን ያካትቱ።
- የአሜሪካ ዜጋው ሙሉ ስም
- የፓስፖርት ቁጥር (ካለ)
- የመገናኛ ስልክ ቁጥር
- ኢሜይል አድራሻ
- ስለ ሁኔታው ወይም አገልግሎት ለማግኘት ስላሰቡበት ምክንያት አጭር መግለጫ።
በስልክ ድጋፍ፦: ከአንድ ሰው ጋር ለመነጋገር፣ እባክዎ ከሚከተሉት ቁጥሮች ውስጥ አንዱን ይጠቀሙ፦
| አካባቢ | የአደጋ ጊዜ ያልሆነ እርዳታ የሥራ ሰዓታት፦ ከሰኞ እስከ አርብ ከ9፡00 እስከ 17፡00 የአካባቢ ሰዓት (በአካባቢ እና በአሜሪካ በዓላት ወቅት በስተቀር) የአገልግሎት ማዕከል ወኪሎች በዚህ ድረ ገጽ ላይ የተካተተ መረጃን ብቻ ማቅረብ እንደሚችሉ እባክዎ ልብ ይበሉ። ወኪሎች ቪዛ አመልካቾችን መርዳት አይችሉም። |
| ለኢትዮ ቴሌኮም መስመር ተጠቃሚዎች | ከሚጠቀሙበት የአገር ውስጥ ስልክ ላይ ሆነው በስልክ ደውለው ከጥሪ ማዕከላችን ጋር መገናኘት ካልቻሉ ወደ et.callback@gdit-gss.com ኢሜል በመላክ መልሶ እንዲደወልሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡ እባክዎ የሚከተለውን በኢሜል አካል ውስጥ ያካትቱ፡
|
| የዩኤስ ቁጥር |
| አካባቢ | የአደጋ ጊዜ እርዳታ
በአቅራቢያዎ ወዳለው ቦታ ይደውሉ። እባክዎ ጥሪዎ ከአደጋ ጊዜ ጋር የማይገናኝ ከሆነ፣ ስልኩን ዘግተው ድንገተኛ አደጋ ላልሆነ አገልግሎት እንዲደውሉ እንደሚጠይቁ ልብ ይበሉ። |
| አዲስ አበባ |