በዩኤስ ፓስፖርቶች ላይ ስለሚኖር የጾታ አገላለፅ ጠቋሚ መረጃ ከየት ማግኘት እችላለሁ?
በዩኤስ ፓስፖርቶች ላይ ስለሚኖር የጾታ አገላለፅ ጥያቄ ካልዎት የሚከተለውን ድረ ገፅ ይጎብኙ። https://travel.state.gov/content/travel/en/passports/passport-help/sex-marker.html .
አሁንም ጥያቄ ካሉዎት፣ እባክዎ በ Ethiopia የሚገኘውን የዩኤስ ኤምባሲ ወይም ኮንስላር ይጠይቁ፡፡