በጠፋ ምትክ የልደት የምስክር ወረቀት/የሞት የምስክር ወረቀት/የጋብቻ የምስክር ወረቀት፣ ወዘተ ቅጂ ለማግኘት እንዴት ማመልከት እችላለሁ?
የአሜሪካ ኤምባሲ እና ቆንስላዎች የአሜሪካ የልደት የምስክር ወረቀቶችን፣ የሞት የምስክር ወረቀቶችን ወይም የጋብቻ የምስክር ወረቀቶችን ምትክ ወይም የተረጋገጡ ቅጂዎችን መስጠት አይችሉም። ሞት በተከሰተበት ግዛት ውስጥ ባለው የወሳኝ ኩነቶች ጽህፈት ቤት ለቅጂ ማመልከት ወይም ዝማኔ መጠየቅ ይችላሉ፦