የእኔ የቤተሰብ አባል/የትዳር አጋር/ጓደኛ/የፍቅር አጋር ጠፍተዋል እና ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ይመስለኛል።

በሂደት ላይ ያለን ወንጀል ሪፖርት ለማድረግ ወይም የጠፋ ሰውን ሪፖርት ለማድረግ የአካባቢዎን ፖሊስ ያነጋግሩ። ለውጭ ሀገር ወንጀል ኢንተርፖልን ማነጋገር ይችላሉ።

ተጨማሪ መረጃ በስቴት ዲፓርትመንት ድህረ ገጽ https://travel.state.gov/content/travel.html ላይ ይገኛል፣ «ዓለም አቀፍ ጉዞ» የሚለውን ይምረጡ፣ «ድንገተኛ አደጋዎች» የሚለውን ይምረጡ እና «ውች ሀገር የጠፉ ለአሜሪካ ዜጎች» በሚለው ስር ያለውን መመሪያ ይከተሉ

በኢትዮጵያ ውስጥ ስለጠፉ የአሜሪካ ዜጋ በቀጥታ ከአንድ ሰው ጋር መነጋገር ከፈለጉ በአቅራቢያዎ ወዳለው የአሜሪካ ኤምባሲ ወይም ቆንስላ ይደውሉ፦

አዲስ አበባ፦ 251 111 30 60 00