የአሜሪካ ዜግነቴን ስለመመለሰ መረጃ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
በኢትዮጵያ ውስጥ ሆነው ያለዎትን የአሜሪካ ዜግነት እንዴት መመለስ ወይም መተው እንደሚችሉ መረጃ ከፈለጉ፣ እባክዎን ወደ AddisACS@state.gov
ኢሜይል ይላኩ። አጠቃላይ መረጃ በሚከተለው ላይ ይገኛል https://travel.state.gov/content/travel/en/legal/travel-legal-considerations/us-citizenship/Relinquishing-US-Nationality-Abroad.html